المدة الزمنية 10:48

Qin Leboch (ቅን ልቦች) | ፍፁም ዛሬ በግ ይዞ መጥቷል በጣም አስቂኝ

بواسطة Yallen Studio
67 869 مشاهدة
0
3.8 K
تم نشره في 2020/05/19

“Qin Leboch”, literary translated as “Kind Hearts”, is a hidden camera TV show that intends to explore the real responses of the society in real situations of conflict, illegal activities or incidents of susceptibilities. Each program features actors acting out scenes of conflict or illegal activity in public settings while hidden cameras record the scene, and the focus is on whether or not bystanders intervene, and how. As it is designed to promote positive behavior and good go-getters, it also features a studio segment to endorse constructive comments and postings on social media, and reward a certain amount of money. ****************************************************** (Let’s Use Social Media for Positive Impact! ) ማህበራዊ ሚዲያዎችን ለበጎ ነገር እንጠቀም! ****************************************************** Buy a product here and help Muday Charity Association ****************************************************** https://teespring.com/Qin-leb-tube?utm_medium=email&utm_campaign=seller_campaign_launch_2&utm_source=Seller_mktauto_us#pid=2&cid=2122&sid=front ******************************************************************** ========FOLLOW US======= Telegram:- https://t.me/joinchat/AAAAAFX-iEVF4cTLuF_nkg Youtube:- /channel/UCsQ3w1a-2Da9iqJeNVotQSg Facebook:- https://www.facebook.com/QinLebochTVandRadio/ Website: http://www.bogastube.net/ Unauthorized use, distribution, and re-upload of this content is strictly prohibited Copyright ©2019 Qin Leboch “ቅን ልቦች”

الفئة

عرض المزيد

تعليقات - 1272
  • @
    @EmuArfat4 years ago ሙስሊም እህት ወንድሞቼ ረመዳን አለቀብን 😢
    አላህ ጹመው ከሚጠቀሙት ያድርገን ያረብ 🤲
    ደግሞ ለዛሬ ዓመት አላህ እድሜ ከጤና ሰቶ ሳይለያዬን ያድርሰን
    በዬስደቱ የተጨነቀውን ሁሉ አላህ ከጪንቅ ያውጣው
    ኢሻ አላህ ከኢድ በኋላ ዋናው ፕሮግራማችን ይጀምራል ለቤታችን ቤተሰብ ይሁኑ 🌺
    129
  • @
    @user-gu6hl9ys9b4 years ago እሙ የናፈቀቻቹ ብቻ ላይክ ሳታረጉኝ በሞቴ እዳታልፉ💋🙋‍♀️🤙👋 255
  • @
    @user-sb8st7yu9y4 years ago የነገው ቅዱሰ ሚካኤል12 ህልማችንን እውን ያረገው 👍 የመጣብንን ወረረሸኝ ያጥፍል 👍 57
  • @
    @user-ud9xw3mp3g4 years ago ክክክክክክክክክክክክ እፉ እረ ዛሬ በሳቅ ሞትሁ ደስስስ የሚል ፕሮግራም ነው ቅን ልቦች 5
  • @
    @user-cn6nl4px9h4 years ago thanks fetsum gen silkachenen eze lay metsaf adega alehu lela idea feter pls tebark
  • @
    @aboodabo9284 years ago ፋጴ ልዕል እግዛብሔር ይጠብቅህ አንተ በጣም ልዩ ነህ ምንም ያክል በሰዉ ሀገር ሁኝ ቢከፋኝም ያንተን ቬዲዩ እያየሁ ሁሌም ሀዘኔን እነ መከፋቴን እርሳለሁ ግን ብዙ ጊዜ ኮሜት ፅፌ አላቅም በጣም የሚገርመዉ ማዳሜ Wif አልሰጠችኝም እኔ ግን እንደምንም ብየ ሳለየዉ ያለፋኩት ቀን የለኝም እንዲያዉም ዳዉሎድ አድርጌ ያለፉትን ሁት አያለሁ ። መስከርም ነኝ ፋጴ እመብርሀን ትጠብቅህ። ...
  • @
    @user-dp5uq9qk3v4 years ago ፍፄ የሰው ቅን
    ፍፄ የሰው መልካም
    ፍፄ የሰው ትሁት
    ትለያለህ እመብርሐን ባለህበት ትጠብቅህ🙏
    7
  • @
    @mahitube43514 years ago ሀሀሀሀሀሀሀ በምን እንደውል ወይ ሀዩ ምነው ዋናውን የተውሽው 6
  • @
    @barchyejruwa83264 years ago ፍፄ በጣም አስተማሪ መልእክት ነው የምታስተላልፈው እግዚአብሔር ይባርክህ
  • @
    @official-kz4on4 years ago ሙሰሊም እህት ወድሞች ሮመዷን እያለቀብን ነዉ እህ እምን ላይ ናችሁ አይዞን
    በዱዐ በርቱ ሰጁድ አብዙ ለይለቱል ቀድረን አላህ ያገጣጥመን ዱዐችን ሁሉ ተቀባይነት የሚገኝበትን ቀን ያረቢ።ፕሮፋይሌን ጫን በማለት ሰብሰክራይብ አድርጉ🙋
    41
  • @
    @habeshawitkonjo15134 years ago Waww desss yemil program new ketlbet ftse 1
  • @
    @zedbintbaba47794 years ago እንኴን ደና መጣችሁ ፍፄ ሙስሊም እህት ወንድሞቸ እሮመዳን እንደት ነው ያአሏህ አለቀብን ፆመው ከተራቡት ሳይሆን ከተጠከሙት ያርገን ያረብ አሜን..... 29
  • @
    @taibataiba.youtube40454 years ago የፍፄን መልካምነት የሚያደንቅ belik አሳየኝ👍👍👍👍 የእውነት እናም ጋይስ እረመዳን አለቀብን effff 14
  • @
    @hikmamehammed90624 years ago ወይኔ በሳቅ ሆዴ ታመመ ኪው ኪው ክክክክክክክክክክክክ ክክክክክክክክክ
    አቦ ይመችህ አቅል የላቸውም ሢፅፉ አዳዶቹ ክክክክክክ
  • @
    @tebabbelaynhe68314 years ago Enkuan selam matahiln fituma
    Lamam yizhilg na bagi hahahaha
  • @
    @fatumamohammed98034 years ago Feteye selam fikrr tena lante Yihune meklamune hulue yabezalhe ❤️❤️
  • @
    @user-id3eo7hr3v4 years ago ክክክፍራክ ወይ ፍፄ አደናግርከው
    ሰውየው እሚሸወድ አይነት አይደለም
    3
  • @
    @user-vl7kh3uo9p4 years ago እዴ ፍፄ እየቀላህ መጣህ ኮ ጥቁር አሞራ ነበር ምትመስል ኮ😂😂😂😁😁 ወይ ኮሮና😊 4
  • @
    @tgethiopiawi47884 years ago ፍፅየ የኔ ቅን ሰው ❤💗
    የኔ መልካም በርታ ❤❤❤❤
    እስኪ ወዴኔም ጎራበሉ ሰብስክራይብ አድርጉኝ 💗💗💗💗
    7
  • @
    @hanakassa79914 years ago Wowww wel come festumi and another's
  • @
    @user-pb1iq4bc2g4 years ago ሙስሊም እህት ወንድሞቼ ዛሬ ሮመዷን 27 ለይለተል ቀድር እሚጠረጠርበት ነውና አላህ ይወፍቀን በኢባዳ እንበርታ ❤❤ 25
  • @
    @sasawtadesse14394 years ago እግዚአብሔር መንገድክን ሑሉ ይባርክልሕ በሔድክበት እመብርሐን ትከተልክ የኔ መልካም
  • @
    @user-de4py2xq9h4 years ago ኧር ተጠቀቁ ቁጥር በሚድያ እምትለቁ ስወች ወላሂ ነው እምላችሁ ጥሩ ስው እዳለ ሁሉ መጥፎ ስውም አለ በውስጥ ተላካችሁ ላኩ በሚድያ ግን አትላኩ 11
  • @
    @user-zw9mm2kb1i4 years ago መልካም አዳር ይሁንላችሁ ባል ያላችሁ ባላችሁን የሌላችሁ ትራሳችሁን አቅፋችሁ ተኙ።።።።። 4
  • @
    @faxumamohammad83454 years ago Woooww betam des yelal porgramu fiste 😍👌👍👍
  • @
    @user-hc7bm1ju7f4 years ago እስኪ ፍፄ የምትወዱት በስክራይብ ግጩኝ በፍጥነት እመልሳለሁ እንደማመር 28
  • @
    @hanaasnake62174 years ago እካን ደና መታችሁ ፍፄ ሰላም ነው ሀና እባላለሁ ከአትላታ እስኪ ማሚን አስለፍልፉልኝ ፀሀይ ትባላለች 09 12 11 18 01 3
  • @
    @zahramubarak94664 years ago Kin liboch betam des yilal eski enam astarkegn kefikiregnaye ketan wer hononal betam new miwedew ena gin mecheken akategn
  • @
    @algawolday15414 years ago ፍፄ , how are you doing!
    እድናቂህ ነኝ ......
    You’re so funny 😆 god bless you brother. I from Washington DC. Thanks 🙏
  • @
    @user-ym1rj1yw6r4 years ago ፍፄ በማርያም ደውለህ አውራልኝ ባለቤቴ ነው ሰለሞን ይባላል ስልኩ 0912372543 ሚሚ ነኝ ከፑንትላንድ ለሶስተኛ ጊዜ ነው ስፅፍልህ በቀጣይ እጠብቃለሁ በዛውም በጣም እንደምወደውና እንደናፈቀኝም ጭምር ንገርልኝ ትንሽ ግን አስለፍልፈው መጀመሪያ። 6
  • @
    @user-ut7hs3ub3j4 years ago ወንድሜን በጣም አስቀይሜዋለሑ ፍፄ መልካም ሰው በziሕ ስልክ ደውለክ ከወንድሜ አስታርቀኝ 0911940570 ደውልለት ታክላ እባላለው ከዱባይ 3
  • @
    @hayatattie11244 years ago Fecee'ebakii'godayaeno'dawelili'eni'salaminashi'ebalalo'kaaa'biruti'noo'alhuu
  • @
    @salk42174 years ago ፈፀይ ብጤም ደስ የሚል ጨዋታ ነው ቀጥሉብት ፈጠረ ከክፉ ይጠብቅህ
  • @
    @mekiyamekiya53084 years ago Selam lantee fetsee ande eheten lameseginati felgalew betam ken nati fetsiyee wandeme 1
  • @
    @meazabeletewagayehu35674 years ago ፍፄ ስራዎችሁ ሁሉ አስተማሪ ናቸው ሳላደንቅህ አላልፍም ፈጣሪ ረጅም እድሜ ከጤናጋ ይስጥህ ከነ ቤተሰብህ
  • @
    @yeshemeda4 years ago ውይ ቅንልቦች የውነት ቅን ልቦች ናችሁ ፍፄ በጣም ቅን ሠውነህ 😍
  • @
    @taibaethiopian22684 years ago Akmii garuu ani amarifaa hin beknu mee malii godha 1
  • @
    @yohanes.belayegzaberfkerne59424 years ago ፍፄ መልካም ስው ስላምህ ይብዛ ስቀህ ታስቃለህ ፈጣሪ ይጠብቅህ
  • @
    @meseretmamuyem43544 years ago Q medenechi kkkkkkkkkk🤣🤣🤣🤣🤣asakehegn fetse
  • @
    @user-zv5ko4ob3m4 years ago አይ ፍፄ መልካም ሰው ማለት አንተ ነህ ወላሂ ሰላምህ ይብዛ ሁሌም መልካም መልካሙን ይግጠምህ በጣም ከሚባለው በላይ አድናቂህ ነኝ መጥፎ ነገሮች ካንተ ይራቁ
    እኛም በስደት የምንኖር ልጆች ላሀገራችን ያብቃን
    አሁን ላይ ያለውም በሽታ አሏህ ያጥፋልን ከአለም ላይ ያንሳው አሜን በሉ እህት ወንድሞቸ
  • @
    @mimiagonafir32664 years ago Fista egziabhar edeme ketena gar kenebetesebochih abzito yisteh yedengel mariyam lji merte ethiopiawi
  • @
    @mimiyenatienat35174 years ago ክክክክክክክክክ ፍፄ በሳቅ ነው የሞትኩት በጉን እረደው !😍😍የኔ መልካም ሰላምክ ይብዛ 🙏🙏
  • @
    @itzjemi12204 years ago እንኳን፣ደህና፣መጣህ፣ፍፄ፣የሄን፣ኮሮና፣ከአለም፣ያጥፋልን፣እኛም፣በሰላም፣እናት፣ሀገራችን፣ለመግባት፣ያብቃን፣
  • @
    @tadllamolla49814 years ago ፍፄ የኔ ቅን ስወድህ የኔ ወድም ሁሉም እዳንተ መልካም ቢሆኑ ምን አለበት እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥህ
  • @
    @user-pf1cu4qe9j4 years ago ፍፁም የኔ ወድም ሰላም ነህ እኔ አሁን ሁለተኛዬ ነው ስፅፍልህ ያሁኑን።ግን ብታስተላልፍልኝ በጣም ደስ ይለኛል እና ካልተሳሳትኩ የትም ፍላጎት ደግ ያረጉልንን ሳናመሰግን ይች ቀን አትለፍ አይደል የምትለው እናማ ዛሬ እኔ ብቅ ያልኩበት ምክንያት።በጣም የኔ ባለ ውሎቶቼ የስደት እህቶቼ መቼም የስደት ደግ የለውም እና ወድቄ ቀና እድል ጨልሞብኝ መብራት የሆኑኝ ከእግዛብሄር በታች እነሱ ናቸው ለዚህ ያደረሱኝ።እናም የሚኖሩት ዱባይ አጅማን ሰፊር ሞል ነው የሚባለው ቦታው ስማቸው ሮዚ የኔ እናት ፍርዬ የኔ ተናፋቂ ማርቲ የኔ እህት የመሳሰሉ ጓድኞቼ ናቸው አሁን እኔ በፍለጋ ላይ ነኝ ኢትዮጲያ ገብቼ ነበር ቁጥራቸው ጠፍቶብኝ ነው እባክህን ወድሜ ፍፁም እርዳኝ እዳገኛቸው በጣም ናፍቀውኛልም የኔ ስም ሀያት (ሀዩ )ነኝ በዚህ ቁጥር ያገኙኛል 0596440219 ከሳኡዲ ፍፁሜ የኔ አስተዋይ እዳታልፈኝ !!!! ...