المدة الزمنية 29:42

ለዘሪቱ ከበደ መስፍን ጉቱ መልዕክት አለኝ ዘማሪ ብዙአየሁ

بواسطة ashu winner tube
29 607 مشاهدة
0
673
تم نشره في 2021/02/23

Ashu winner

الفئة

عرض المزيد

تعليقات - 146
  • @
    @MrGetachew96منذ 3 سنوات ወንድሜ ብዙአየሁ መልካም ብለሃል የዘላለም አምላክ ይባርክህ። ይህ ነው ከአንድ ትክክለኛ አማኝ የሚጠበቀው። 6
  • @
    @wome8375منذ 3 سنوات በጌታ የተወደድህ ወንድሜ ብዙ ከ30 ዓመት ያላነሰ ተባርኬብሀለሁ እንዴት እንደምወድህ የጌታ ባሪያ ዘመንህን አሁንም እግዚአብሔር ይባርክህ የእስራኤል ቅዱስ የልመናህን ድምፅ ይስማ ተባረክልኝ እንደ እግዚአብሔር ቃል ስለ እህታችን ስለidden1" class="buttons">ተናገርከው ምክር እስማማለሁ ብዙ መስፍንዬ ድንቅ ሠው ነው ስለሡ ያመጣኸው ሀሳብ ድንቀኛ ነው ጌታ ነው ይህን ባንደበትህ ላይ ያስቀመጠው ....وسعت 6
  • @
    @addisualemayehu5082منذ 3 سنوات ስለ እህታችን ዘሪቱ ለመጀመሪያ ጊዜ እጅግ የበሰለ አስተያየት የሰጠ በጣምም ደግሞ የሚጠቅም ምክር የሰጠ ወንድም.ጌታ ይባርክህ ወንድማችን.ድንቅ መልዕክት ነው። ስለ መስፍን ጉቱም የሰጠኸው ምስክርነትም በጣም ትክክለኛ እና እምጋራው ነው። Yes, n id="hidden2" class="buttons">he really so humble!! ብቻ ተባረክ.የተሰማቸውን ነገር እንዲህ በቅንነት የሚናገሩ ሰዎች የተባረኩ ናቸዉ። ....وسعت 1
  • @
    @ameyemerbesher659منذ 3 سنوات ፍቅር ነህ ክርስቶስን መምሰል እንድት መታድል ነው እግዚአብሔር ፍቅር ነው 15
  • @
    @abbebeberhe5193منذ 3 سنوات ብዙዬ ዘመንህ ይባረክ።ቫንኮቨር መጥተህ ተባርኬብሀለሁ ከረጅም ቆይታ በሃላ ስለአየሁህ በጣም ደስ ብሎኛል።የበሰለ መልእክት ነው ያስተላለፍከው 4
  • @
    @helentekeste6811منذ 3 سنوات I agree with you brother Beautiful message God bless you ❤ 4
  • @
    @helenberhane9996منذ 3 سنوات ጌታ እየሱስ ይባርክህ ድሮም ከበሰለ አገልጋይ የበሰለ ምክር ይወጣል ተባረክ 13
  • @
    @you-ti2boمنذ 3 سنوات ብዙአየሁ እስከዛሬ አይቻለው አላቅም ጌታ ብርክ ያርግልኝ ልብ የሚያረካ የበሰለ ንግግር ስለዘሪቱ ያልከው በተለይ በቃ 18
  • @
    @israelmimi5906منذ 3 سنوات Thank you for your sharing us the truth we need more like you posttive thinker stay blessed ❤️❤️ 2
  • @
    @elsibekele5701منذ 3 سنوات Wise advice! Bless you more! First time seeing you. 2
  • @
    @ameyemerbesher659منذ 3 سنوات ተባረክ እንዴት መልካም ነህ እግዚአብሔር ፍቅር ነው እኛ ስራቸን መኩነን ነው እንዴት መልካምነት ነው አሜንንን አሜንንን ዘሬቱን ይባረክ 4
  • @
    @zerihuneyasu4964منذ 3 سنوات መዝሙሮችህን እሰማሉሁ ብዙ ተባርኪበታለሁ አሁንም ሃስብህ ምርጥ ነው ተባርክ
  • @
    @DL12ableمنذ 3 سنوات Yes it is!!! The perfect witness about Sister Zeritu, and Humble speaking. Zimare ke geta new!
  • @
    @saraworkneh5377منذ 3 سنوات ቡዜ ዛሬ ገና ነው ያየሁ ድምፅህ መዝሙርህ ድንቅ ነው ዘመንህ ይባረክ የመስፍኔን ሰምቸዋለሁ እነዚ አዳዲስ ዘማሪዎች ተንበርከኩ ከጌታ ተቀበሉ ከጌታ ለመቀበል መንበርከክ ይጠይቃል ጌታ ደግሞ አለው ነው መልእክታቹ ይሄ ደግሞ እውነት ነው 1
  • @
    @meem3233منذ 3 سنوات God bless u more brother. Wise message, i love it. you read my mind. You r humble
  • @
    @senaitbahta2938منذ 3 سنوات Wendime buzuaeyehu geta yesus ybarkh sle zeritu ehitachin yalkewm enem tesmamchalehu
    Sle mesfunm yetebareke wendmachim xegawn yemnkafelew yale new sle tenagerke geta yesus ybarkh zemenhn ybark
    2
  • @
    @Htilahun420منذ 3 سنوات I appreciate this guy! We should support Zeritu! 1
  • @
    @rosynegash405منذ 3 سنوات Wow, this is true brother, God bless you.
  • @
    @zewdemayu2734منذ 3 سنوات Buze ! Slayehuh betam des
    Belognal Tebarek !
    2
  • @
    @mikiruassefa2407منذ 3 سنوات የሚገርም መልክት ነዉ ጌታ ይባርክህ ምክሩ ተሸመ ከመኖረያ መንገደ ቤተክርስቴያን 4
  • @
    @ethopiaethopialyida2490منذ 3 سنوات በጣም ልብ የነካል አገልጋዮች የሚያደርጉት ከወንጌል ይልቅ በሚድያ የማየው ነገር እግዚአብሔር. ልብ ይስጣችሁ አቦ 7
  • @
    @qadastbrano4165منذ 3 سنوات Wowowowo tabaraki gata iyasuusi yibakacu tabarakuu tabaraki 3
  • @
    @kokobk4017منذ 3 سنوات ወንድሜ ጌታ አብዝቶ ይባርክህ እውነት ነው ነብያትን እናምናለን ግን እንዳልከው ትንቢቱን ተጠንቅቀን ግዜ ወስደን በቤተክርስታያን ውስጥ ብቻ ቢሆን መልካም ነው 8
  • @
    @DL12ableمنذ 3 سنوات '' You are somebody special to God..'' Buzu's speak to Zeritu.> Love Love.one another
  • @
    @SamsungSamsung-tl7veمنذ 3 سنوات በጣም ትክክል እንደዚ አይነት ትንቢቶች አለም ሰምቶ አይፀልይም ግን ቤተክርስትያን ልትማልድ ትችላለች ከዛው ባይወጣ ሚድያላይ ባይለቀቅ እና ሰው ባንረብሽ። 14
  • @
    @elsagebrezghi1724منذ 3 سنوات U r right brother God bless u more and more 4
  • @
    @sintayehutadese8824منذ 3 سنوات ትክክል ነዉ እግዚአብሔር ይባረክ ጌታ ለሁላችንም አይና ልቦናችን ያብራዉ ከሳሾች ሰንሆን ይቅር በይ እንድንሆን 7
  • @
    @amanuelmengistuofficial5142منذ 3 سنوات ጌታ ያክብርክ ካንተ ብዙዎች ሊማረሩ ሊያሰስተወሉ የይገባል ብዬ አምናለው ምክርክ ሰውን ያንፃል ያስተምራል
    አስተዋይ ሰው ምክርን ገንዘቡ ያረጋል!! የታላላቆች ምክር ያስፈልገናል ስለ ምክርክ ስላስተማርከን ነገር እናመሰግናለን ጌታ ዘመንህን አብዝቶ ይባርክ
  • @
    @selamselam1804منذ 3 سنوات ጌታ ይባርክ ዘመንህን። ይባርከው። እንዳተ አይነት ሰው ጌታ ያብዛ። ምክርህ ለየት ያለ ሰላም። አለው ሁሉም። ነገር ምክርህ እውነት ነው ጌታ ይባርክ። እባክህ እየወጣህ። ምከር አስተምረን። ዘመን ይባረክ
  • @
    @asmarehaklogh2188منذ 3 سنوات ተባረክ። እኔ የጂጂ ሽባባውን "ካህኔ" ዘፈን ሰምቼ አልቅሼ ጌታን ተቀበልኩ። እሷ በጌታ አይደለችም ሲሉኝ እስከዛሬ እየተከራከርኩ ነው። ይህ ኢትዮጵያ ውስጥ ብቻ ያለ የክርስቲያን ሃይማኖታዊ ጡዜት ነው። ማንም በክርስቶስ እንደሆነ ሚያውቅ እግዚአብሄር ብቻ ነው። እህቴ ዘሪቱን ይህን መዝሙር ፈልጌ አዳምጣለሁ። የስራዎቿ ጣእም ዘፈንም ቢሆን ውስጧ ክርስቶስን ይናገራል እንደ ጂጂ። ትባረክ። ....وسعت
  • @
    @denekealembo840منذ 3 سنوات እውነትነው ጌታ ይባርክህ ስለዘሪቱ የተናገርከው እሳን ጌታ ይባርካት መዝሙርን ቤተክርስቲያን አሰጥም ሰጪው ጌታ ስለሆነህ ስለተሰጣት ትዘምር ግን በአዲት አጥቢያ ቤተ/ክ ተይዛ የዘማሪነት እውቅና ቢሰጣት ጥሩነው 2
  • @
    @bizuneshgizawchere7677منذ 3 سنوات Ewnet nw zeritu be geta menfes tekebalechi bersu egi yeteyaz sew libu be kerstos yitebkal eyeteserachi yalechi ehet nat tebarek 2
  • @
    @shalomendale6041منذ 3 سنوات ጌታ ይባርክ ወንድማችን ተባረክ እስተዋይ ነህ ንግግር በጣምበጥበብ የተሞላ ነህ ጌታ ይባርክ 7
  • @
    @retasa7652منذ 3 سنوات Betammm yemigerm new yhe new beka le hulum kulf melekte enamesegenalen
  • @
    @asnabelayneh7228منذ 3 سنوات We Love you may God richly bless you bro .
  • @
    @lionliont9615منذ 3 سنوات Wey Gud Bezuayehu, Aleh Wey Betam yegeremale. Lemanegnawem Ke Germany Ena Australian new
  • @
    @melakneshadmassu1427منذ 3 سنوات EGZIABHERE yebarekih I felt the same. Who am I to judge. Let her shine.she is so special
  • @
    @user-mb8ky2ik2rمنذ 3 سنوات ኤዴን የዘማራችሁ የአንተ ለካ!!
    እንደ ስሙም ፍቅር ነው የሚለውን!!
    1
  • @
    @emebetbirhanu7598منذ 3 سنوات እንደት አስተዋይ ሰው ነው ዘማሪ ብዙአየሁ እሄንን ጸጋ ያብዛልን በእውነት 5
  • @
    @shawiecj17منذ 3 سنوات በዚህ ክፉ ኣለም ክርስቶስ በሚነቀፍበት ሰኣት ክርስቶስን በገሀድ ስሙን ኣከበረችው በመናገርዋ ብቻ ክርስቶስብርሀን መሆኑን መግለፅ በርቺ ያስብልሻል ጅማሬሽ ድንቅፉት ያለው ቢመስልም ኣንቺ ኣሸናፊ ነሽ ቅዱሱ መንፈስ ወደ እውነተኛው ከፍታ እያወጣሽ ነው ኣትቁሚ በርች ጌታ በደሙ ይሸፍንሽ እንወድሻለን 1
  • @
    @mistlalhabtu9348منذ 3 سنوات Menfes kudus eyasazenachu new Ene zemari aidelehum ke eritera
  • @
    @gy8086منذ 3 سنوات Yes tank you me too may GOD blessed her!! 8
  • @
    @gelilareds4937منذ 3 سنوات ጌታ ይባርክህ ወንድሜ በጣም እወዳታለሁ እንኳን እህቴን ጠላትህን ውደድ ይላል ደግሞምመውደዴን የምገልጠው .ወ ዘተ 3
  • @
    @berhanewoldekidan7835منذ 3 سنوات ሚዛናዊ የሆነ አመለካከት ያለው ሀሳብ ሰለሆነ እግዚአብሔር ይባርክህ። 1
  • @
    @deborahfetene5641منذ 3 سنوات ክርስቶስ ዓለምን ያሸነፈበት ትልቁ መሣሪያ ፍቅር ነው። ያ ፍቅር ደግሞ ዘሪቱን አግኝቷታል። በቃ። 1
  • @
    @dawitmamo2165منذ 3 سنوات አንተ ትክክል ነህ . ሁልጊዜ ተናገር .. እኛም እንሰማለን. ተባረክ
  • @
    @user-pu5dz4sn7dمنذ 3 سنوات ሻሎም ሻሎም አሹ ዊነር ተባረክ
    ወንድማችን እግዚአብሔር ይባርክህ ትክክል ነህ
    ለዘሪቱም ለሌላውም ለእያንዳንዳችን እንደስራችን የሚከፍል በዙፋኑ አለ ።
    መዝሙር ባልከው ኮፒ ነው የሚዘምሩት የአሁኑ ትውልድ አዎ ቆይ ፈራጅ አታረገኝና
    እግዚአብሔር ለቀደሙት አባት ለአሁኑ ትውልድ የእንጀራ አባት ነው እንዴ ????
    .
    ...وسعت
    1
  • @
    @loveyou7562منذ 3 سنوات አኔ የምለው ወዴትእና እንዴት እየሄድነው ሁሉም ከሳሽ ሁሉም ነቃሽ ሆነ ሲጀመር እኛ ማነን ምድነን ከወዴትስ ነው የመጣነው? ሰው እግዚአብሔርን ሲረሳ ወይም ከኋላው ሲያረግ (ሰው እራሱን ያሳያል) ያኔ አሁን ያለውን መንፈሳዊ አለም (እግዚአብሔር የሌለበት ቃሉን የሚመስል ቃሉ የሌለበት) እራሳችንንመጀመሪያ እንይ የልባችንንሀሳብ እንደእግዚአብሔር ሀሳብና ቃል እንመርምር መጀመሪያ እኔ ወይም አንተ እንደእግዚአብሔር ሀሳብ እንኑር ያኔ. አሁንየምናየውን የሁለት አይነት ሰውኑሮ አንድሰው መኖር ያቆማል እግዚአብሔር ይርዳን ። ....وسعت
  • @
    @samsunga-rx3ipمنذ 3 سنوات ሻሎም ሻሎም ቡዜ መልካሞ መልክት አስቀምጠሀል ጌታ ይባርክህ ከNurnb .Germany
  • @
    @user-qn5mt4hy6kمنذ 3 سنوات Ere betam gera eyagaban yalew neger yihe new.
  • @
    @deboradawite4527منذ 3 سنوات ህዝቤ ሆይ አይናችንን ከአገልጋዮች ላይ አንስተን ባዳነን ጌታ ላይ ይህንን
    ዛሬ የክርስቶስን መልክ ክብር የሸፈነ መንፈስ በእየሱስ ክርስቶስ ስም የተወጋ ይሁን
    እኔ እኔ ማለትን አማኙም የእከሌ አምላክ ብዬ ይላሉ የነሱስ አምላክ አይደለም እንዴ ????
    የብሉይ ኪዳን አገልግሎት አብቅቶአል ። ዛሬ እኮ ጠበቃ የሆነው መካከለኛ የሆነው ካህናችን እየሱስ ክርስቶስ ብቻ ነው። በስሙ አጋንንትን ፣ በሽታን፣ እንገስፃለን የልመናን ፀሎት ወደ አብ እናቀርባለን ያኔ እንሰማለን ።
    .
    ...وسعت
  • @
    @mistlalhabtu9348منذ 3 سنوات Wendmachin Dagi Yemekerat mikir 100 %Tkikil New Yemimekru ybzulin
  • @
    @elizabethkhatchadourian5991منذ 3 سنوات Blessed MOG, best that we all pray at all times. GOD does new things everyday and THE HOLYSPIRIT IS MOVING IN WAYS we have never seen now. Why??? Because id="hidden10" class="buttons"> THE LORD wants many to come to salvation. The church for many years has put THE HOLYSPIRIT ON A SHELF, quenching HIM, living in a bubble. Now many are offended in THE NEW THINGS HE IS DOING!!!! We believers have to flow with THE HOLYSPIRIT so as to do what HE wants and not what we want. We cannot theologies THE SPIRIT OF GOD ALMIGHTY anymore. THE LORD has been disappointed with the body of Christ and is fed up of gossip, criticism and bickering than PRAYING!!!! So, I pray that our hearts are open to the NEW THAT ABBA FATHER HAS FOR US and we are not OFFENDED by HIS NEW MOVES. Let us remember that we live and breath by HIS GRACE AND MERCY and ALL FOR HIS GLORY AND HONOR. We are citizens of HEAVEN, our reward is from HEAVEN not from rights of this and that like the world. The altar of GOD ALMIGHTY is not a performance stage to show how good anyone is, it is an altar to show HOW GREAT AND MERCIFUL HE IS, IT IS TO MAGNIFY HIM AND GLORIFY HIM SO MANY CAN BE SMITTEN BY HIS LOVE. GOD never gave us a stage of competition among HIS children. HE gave us gifts so we can serve HIS KINGDOM WHOLEHEARTEDLY, WALKING IN RIGHTEOUSNESS AND HOLINESS TO REFLECT WHO HE IS AND TO SHOW THAT HE IS LOVE!!!! We are to REFLECT HIM, REPRESENTING WHO HE IS , NOT who we are. Either our reward is from HIM or from the world. We have to choose❤️
    This is a time for harvesting of souls, I pray we do what is on HIS heart and not on what is on our heart, in the name above every other name of JESUS CHRIST OF NAZARETH, AMEN ❤️
    Blessed and stay blessed sir❤️
    Worship leaders are pathways and door openers to connect us all to THE SPIRIT OF GOD ALMIGHTY, so THE PRESENCE OF GOD IS MANIFESTED, it is a BIG responsibility yet very lightly taken by most. One needs to pray at all times, pray before appearing, pray after appearing so messages are delivered for THE LORD through songs. HE IS AWESOME OUR LORD, HALLELUJAH, AMEN ❤️
    ....وسعت
  • @
    @merontaye8723منذ 3 سنوات በእውነት ጌታ ፀጋውን ያብዛልህ አሁን አሁን ወጌላዊ ቀርቶ ነብይ ብቻ የሚሾመው የስጋን ነገር ሚያወራው በተለይ አንድ ትንሽ ልጅ እደው አልልቅም ጠቅላይ ሚንስተሩ ይሞታል ብሎ ውስጠን ፍቺ የሌለው ሰምና ወርቅ ማይታወቅ ተናግሮ ነበር ምህረት ይብዛልን 7
  • @
    @mesizewde338منذ 3 سنوات ወዳጄ ነብያቶች ትክክል ናቸው አይደሉም ለማለት በቃሉ መመርመር ነው ማንበብ ነው።
  • @
    @azassociates8349منذ 3 سنوات Abate yegeta tanash wondime bemehone ikoralewu dasssia mkegn
  • @
    @danielbizuneh1221منذ 3 سنوات Zertu mulu aydelechm ymetlu kidusan kalachu lmen gemash mengd wdmulu sfra atdersatm kom blen enasb geta endet endagegn enastwel 1
  • @
    @mawasa4575منذ 3 سنوات ቆየ እኩ ከመሥመር ከወጣን ጌታን ሳይሆ ነብይት ማምለክ ከጀመርን 5
  • @
    @lionliont9615منذ 3 سنوات Ke Australia Betam Godegnah Tefah Eyaleh new Ke Germanyem
  • @
    @user-xn5gb2yh4iمنذ 3 سنوات ዋዉ እኔም ስመኘዉ የነበረ መልክት ነዉ ሁሉም ቤተክረስትያን ማድረግ ያለባቸዉ ወሰኝ እና አገቤጋቤ ነዉ