المدة الزمنية 9:16

የያሬድ ነጉ እውነታ ይህ ነው | አስገራሚ የተፈጥሮ ጠባይ | Yared Negu | Abel Birhanu የወይኗ ልጅ 2

97 721 مشاهدة
0
4.4 K
تم نشره في 2020/09/11

This channel is the place to find different mysteries about nature, humans, animals and worldwide events. With daily videos packed with funny, scary, crazy and sometimes sad information’s that you have never heard of. For business inquiries please contact- abelbirhanubaye21@email.com ይህ ቻናል በአለማችን ላይ አስደናቂና አስገራሚ የሆኑ ተፈጥሮዎች፣ ሰዎች፣ እንሳዎችና አነጋጋሪ ሁነቶች የሚዳሰሱበት ሲሆን፤ በየእለቱ በሚለቀቁት ቪዲዮዎች በትክክለኛ መረጃ ላይ የተመሰረቱ አስቂኝ፣ አስፈሪ፣ አስደናቂና አንዳንዴም አሳዛኝ እውነታዎችን የምታገኙበት የ አቤል ብርሃኑ (የወይኟ ልጅ) 2ኛ ቻናል ነው፤ ለጥያቄዎቻችሁ- በ abelbirhanubaye21@gmail.com አግኙን FOLLOW ME: ✭ Instagram: https://www.instagram.com/abelbirhanu/ ✭ Facebook page: https://www.facebook.com/abelbirhanu21/ ✭ Telegram: https://t.me/abe11 ✭ Tik Tok: https://www.tiktok.com/@ abelbirhanu ✭ Twitter: https://twitter.com/abelbirhanu21 ✭ Download App: https://bit.ly/3ca4XQ3 Abel Bihanu የወይኗ ልጅ

الفئة

عرض المزيد

تعليقات - 232
  • @
    @tube7296منذ 4 سنوات መልካም አድስ አመት ይሁንልን.2013 ለእኛ አረብ ሀገር ለምንኖር ሚስኪኖች አላማችንን አሳክተን በሰላም ለሀገራችን ያብቃን 34
  • @
    @fafita.9873منذ 4 سنوات አቤሎ አንተ እኮ ልዩ ነህ ሁሌ ብሰማህ አልጠግብህም አይዞህ በርታ ።የአላህ ስራ ተአምር ነው እኔ ሁሌ የተፈጥሮ ነገሮች አፈጣጠር ግርም ይለኛል 3
  • @
    @yaphetlakew1230منذ 4 سنوات professional presentation . keep it up bro!
  • @
    @ABDUKEEDITINGمنذ 4 سنوات ምርጥ ነው በርታ
    ለዩትዩበሮች ጠቃሚ ቻናል ነው Abduke Editing
    2
  • @
    @hanitubeaccountingمنذ 4 سنوات የ አቤልን እውነት ሲገለጥ የሚለውን ማን ይስራልን❓❓❓አቤላን የምትወዱት like እስኪ 91
  • @
    @salmesalme2456منذ 4 سنوات የአቤል ተከታታዮች በሙሉ አንክዋን አደረሣችሁ መልካም በአል 6
  • @
    @sanmon6443منذ 4 سنوات SubahnAllah
    So good time
    Thanks lot
  • @
    @memywa2756منذ 4 سنوات አቤሎ ምድራችንን እንዳንተ አይነት መልካም ወጣት ይሙላት። አክባሪህ ነኝ ። 1
  • @
    @mesrur146منذ 4 سنوات አቢሎ ምርጥ ሰው ወድ የኢትዮ ልጆች እንኳን ለአድስ አመት አደረሳቹህ
  • @
    @kssksa3757منذ 4 سنوات ውይ አቤልዬ ይሄን ሁሉ አላቅም ነበር እናመሰግናለን ያሬድን አደነኩክ 1
  • @
    @nounaphones3020منذ 4 سنوات ያሬድ በግሌ የማደንቀው ተምስሌት ነው። ብዙም ቢሉበት በረከቱን እያሰበ ስራውን ከመስማት ማያግደው እንደ ፀሃይዋ የሚደንቅ ልጂ ነው ። 2
  • @
    @MAKstoryمنذ 4 سنوات በመላው አለም ለምትገኙ ውድ ኢትዮጵያውያን እና ኤርትራውያን አዲሱ አመት 2013
    የሰላም የጤና የፍቅር የደስታ የበረከት የአንድነት የፀሎት የምስጋና የመተሳሰብ የጎደለው ሁሉ የሚሞላበት አመት ይሁንልዎ መልካም አዲስ አመት ይሁንልን
    6
  • @
    @user-lv4oc9ll8lمنذ 4 سنوات አቤል ምርጤ

    መልካም ️
    አዲስ
    ዓመት ️
    ️⁣
    10
  • @
    @hawuletwolloyewa2306منذ 4 سنوات አቤሎ እኔ እራሱ በጣም ግርም ይለኛል እዚህ እራሱ ሳውዲ አረቢያ ሁኖ ሲመሽም ሲነጋም እንኳን የስአት ልዩነት አለው የፈጣሪ ስራ ይገርማል ይሄ ሲገርመኝ የማይጨልምበት ሀገር አለ ስትል የበለጥ ተገረምኩ 5
  • @
    @christianeshale6621منذ 4 سنوات በጣም: ድንቅ :ፕሮግራም :ነው በርታ
    ቤታችን: ሆንን: ሊላውን: አለም :ስለ አስጎበኝኅን :አምላክ :የነገ: ስው ይበለን አቤል የወይንዋ ልጅ:: merci
    1
  • @
    @robbarobi2784منذ 3 سنوات Tank you able you are best ethiopian journalist talk show you are best ethiopian journalist fast information true news avery most appreciated for avery thing god bless ethiopian
  • @
    @user-vy6go9ku3zمنذ 4 سنوات ይገርማል የፈጣሪ ስራ። የኛ ሕዝብ ሰው ላይ ሙድ መያዝ ልማዱ ነው 7
  • @
    @EritreanEdit10منذ 4 سنوات ያሬድ ነጉን ያልተረዱት ሙድ፡ለመያዝ ሞከሩ እሱ ለማስረዳት የሞከረው መሽቶ እያለ፡አለመጨለሙ ነው ። 8
  • @
    @egziabhermastewalunyisten7704منذ 4 سنوات ዋው. በዚህ ቻናልህ ሁሌም አዲስና ለማወቅ የሚያጓጓ ነገሮችን ነው የምትለቀው!!!ምችት ይበልህ አቤሎ!! ለዚህ
    ለሁለተኛው ቻናልህ ግን ሁለተኛ ስም መሰየም ከፈለክ ሁሌም አዲስ የሚለው ስም ይመጥነዋል ብዬ አስባለሁ
    an id="hidden3" class="buttons">>በተረፈ. በዝግጅትህ መሀል የአላስካው ገርሞኛል እናም ሀያ አራት ሰአት ሙሉ ፀሀይን ለመመልከት ጓጓውእናም በጉብኝት እቅዴ ውስጥ አካተትኩት
    ....وسعت
  • @
    @lovejrusi3524منذ 2 سنوات Abelye yeweynua lj I appreciate u ++++++++++++++
  • @
    @fanhun8695منذ 3 سنوات Wow.Abelo mirx nhi ish.qininethin wedjewalhu
  • @
    @eddydg4383منذ 4 سنوات abelo selam nw endet nek enkuwan le adisu ameti beselam aderesek be melaw betaseb melkam bali
  • @
    @mahiletabebe385منذ 4 سنوات Hey Abelo☺️ I live in Norway when it’s summer 02:00 pm that’s the time gotten Dark 1
  • @
    @dawitgebremikael2841منذ 4 سنوات You're right I'm leaving Alaska classes good
  • @
    @haymanotyemedhanyalemm3238منذ 4 سنوات It's true even I'm confusing this creates weather. In Africa it's balance . We are not each but Good gives us niyce wather. 1
  • @
    @endalemamo9428منذ 3 سنوات That is right. I witnessed that in Israel, Tel Aviv that I enjoyed sunset until
  • @
    @kalikatube8929منذ 3 سنوات Metlekachew videoch betam new mimechugne benegenagne betam des yelegnal
  • @
    @akmelbest9145منذ 4 سنوات ደስ እንደለን ስብስክራይብ እንድ ታይ ኣርገው ኣቤል ሴብስክራይብ ብዙ ስናይ ደስ ይለናል
  • @
    @user-ug3yb9vl2uمنذ 4 سنوات አቤሎምርጥ ልጅእንኳን አደረሠሕ ያሬድ በጣም የምወደው ልጅ በጣም የዋሕ
    ግልፅ ልጅ ነው አቤል ማርያምን ነው የምልሕ በጣም የምወደው አጎት አለኝ ቁርጥ እርሱን እየመሠልከኝ እደነግጣለሑ
  • @
    @amanawyantube6004منذ 4 سنوات በጥሩ እይታ ተረድተህዋል አደቅሀለሁ አቤል እንኳን አደረሰህ በአዲሱ አመት አዳዲስ የሆነዉን አስተዋዉቀን
  • @
    @behailunigusse6719منذ 4 سنوات Bro enem sayew sedbewalew ken hono endet meshe yelal beye gin tekorto new yayehut yante mulu new tnxs
  • @
    @lilymulugeta6824منذ 4 سنوات ውድ አቤል እንኮን ላዲሱ አመት አደረሰህ ላንተም ለቤተሰብህም
  • @
    @hanayegeta7483منذ 4 سنوات ይህን ሳቅ ዛሬ ለመጀመሪያ ጊዜ በጣም ይገርማል የእግዛብሄር ስራ
  • @
    @user-nm9hf3ci5dمنذ 4 سنوات እንኳን ለአዲሱ አመት በሰላም አደረሳችሁ የአዲስ አመት መዝሙሮችን ከነ ግጥማቸው ለመስማት ወደ ቻናላችን ይምጡ እንዲሁም አዳዲስ መዝሙሮችን ከነ ግጥማቸው ለመስማት ሰብስክራይብ ያድርጉን 6
  • @
    @marumaru1882منذ 4 سنوات ያሪድ ነጉን እናመሰግናለን አነተም ስለብራራህው ያረድ ጀመረው አተ ጭርስኩው 1
  • @
    @user-vr2pc8uy5tمنذ 4 سنوات Ewunet new enem areb hager endemetahu mata 2 seat hono alichelemem ena betam new yedenegetikut lemin alimeshem biye asib neber
  • @
    @hadiyaismail7850منذ 4 سنوات Ewenetehen newe Beirut begalay 3 seate newe yememeshew leregeme seate enesomalne 1